Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

መልዕክት ለወጣቶች

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    ክፍል 11—የቤት ሕይወት

    ሰብዓዊነትን ከውድቀት በፊት ወደ ነበረው ሁኔታ መመለስና ከፍ ማድረግ በቤት ውስጥ ይጀምራል። የወላጆች ሥራ የሁሉም ሥራ መሰረት ነው። ህብረተሰብ የተፈጠረው ከቤተሰቦች ስለሆነ የሚሆነውም የቤት አባ ወራዎች/እማ ወራዎች እንደሰሩት ነው። “የህይወት መውጫው” ከልብ ውስጥ ነው። የህብረተሰብ፣ የቤተክርስቲያንና የአገር ልብ ቤተሰብ ነው። የህብረተሰብ ደህንነት፣ የቤተክርስቲያን ስኬትና የአገር ብልፅግና በቤተሰብ ተፅዕኖ ይደገፋል። Ministry of Healing, P. 349.MYPAmh 209.1

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents