Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

መልዕክት ለወጣቶች

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    እውቀትና ራስን መግራት

    መሰሎቻቸውን ለመባረክ ለእውቀት የሚጠሙ ራሳቸው ከእግዚአብሔር በረከትን ይቀበላሉ፡፡ ቃሉን በማጥናት የአእምሮ ኃይሎቻቸው ለልባዊ ሥራ ይነሳሳሉ፡፡ የተለያዩ የአካልና አእምሮ ኃይሎች በመስፋታቸውና በማደጋቸው አእምሮ ኃይልና ብቃት ያገኛል፡፡ MYPAmh 115.1

    ከእግዚአብሔር ጋር ሠራተኛ መሆን የሚፈልግ እያንዳንዱ ግለሰብ ራስን መግራትን መለማመድ አለበት፡፡ ይህ ከአንደበተ ርቱዕነት ወይም እጅግ አስደናቂ ከሆኑ መክሊቶች የበለጠ ይሠራል፡፡ Christ’s Object Lessons, P. 334-335.MYPAmh 115.2

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents