Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

መልዕክት ለወጣቶች

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    ያለምክንያት መሆን

    እያንዳንዱ ሰው በአካል በሰራው መጠን በሚፈረድበት በዚያ ቀን ዛሬ አስራትና ሥጦታዎችን ላለመስጠት ራስ-ወዳድነት የሚያቀርባቸው ሰበቦች ጤዛ በፀሐይ ፊት እንሚቀልጥ ይቀልጣሉ። ጊዜው ለዘላለም ባያልፍባቸው ኖሮ ስንቶች ሄደው እንደገና ባሕርያቸውን ለመገንባት በተደሰቱ ነበር! ነገር ግን እግዚአብሔርን በየሳምንቱ፣ በየወሩና በየአመቱ እየዘረፉ የቆዩ ሰዎችን መዝገብ ለመለወጥ ጊዜው ያልፋል…።MYPAmh 198.6

    እራስ ወዳድነት ክፉ ገዳይ ነው። ራስ ወዳድነትና በእግዚአብሔርና በሰው መካከል ለተገቡ ስምምነቶች የሚታዩ ግድ የለሽነቶች፣ እንደ እርሱ ታማኝ መንጋዎች ለመስራት እምቢተኝነት ማሳየት በአድራጊዎቹ ላይ እርሱ አስቀድሞ እንደተናገረው •ርግማን አምጥቶባቸዋል። እነዚህ ነፍሳት እራሳቸውን ከእግዚአብሔር ለይተዋል! በቃላቸውና በምሳሌነታቸውም ሌሎች በእግዚአብሔር ግልፅ ትዕዛዛት ላይ እምነት •እንዲያጡ መርተዋቸዋል። በመሆኑም •እርሱ በነዚህ ሰዎች ላይ በረከቱን ማውረድ አልቻለም።MYPAmh 199.1

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents