Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

መልዕክት ለወጣቶች

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    በመርህ መመራት

    ብዙዎች መርህን ተከትለው ነገሮችን መፈፀም የማይፈልጉበት ምክንያት ድርጊታቸው ጓደኝነትን የሚያበላሽ ትችት ወይም አደገኛ የሆነ ሀሜትን ሊያስነሳባቸው እንደሚችል በመፍራት ነው። ክርስቶስን ከሙሉ ልባቸው ከሚከተሉ ጋር ለመቆም አይደፍሩም። ከዓለማዊ ባሕሎች ጋር ለመስማማትና የዓለማውያንን ተቀባይነት ለማግኘት ይሻሉ። ክርስቶስ ራሱን ለኛ የሰጠው “እኛን ከበደላችን ሁሉ ሊዋጀንና ለራሱ አንጽቶን መልካም ስራን ለመስራት የሚቀና የተለየ ህዝብ ሊያደርገን ነው።” Review and Herald, Nov. 29, 1887. (402)MYPAmh 256.2

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents