Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

መልዕክት ለወጣቶች

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    በቤት ውስጥ ስልጠና የመስጠት አጋጣሚዎች

    የወደፊቱ ህብረተሰብ የሚወሰነው በዛሬው ልጆችና ወጣቶች ነው። እነዚህ ወጣቶችና ህፃናት ምን እንደሚሆኑ የሚወሰነው ደግሞ በቤት ውስጥ ነው። ሰብዓዊ ዘርን እየመታ ላለው የበሽታ፣ የስቃይና የወንጀል እርግማን መንሴኤዎች ትልቁን ድርሻ የሚወስደው በቤት ውስጥ ትክክለኛ ስልጠና አለመኖር ነው። የቤት ኑሮ ንፅህና እውነተኛ ቢሆን ኖሮና ከእነዚህ ቤቶች የሚወጡ ህፃናትም የህይወትን ሃላፊነቶችና አደጋዎች ለመጋፈጥ የተዘጋጁ ቢሆኑ ኖሮ በዓለም ላይ እንዴት ያለ ለውጥ በታየ ነበር:: The Ministry of Healing, P. 351.MYPAmh 213.6

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents