Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

መልዕክት ለወጣቶች

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    የሁልጊዜ መደገፊያችን

    ሁል ጊዜ በእግዚአብሔር መደገፍን የማይገነዘቡ በፈተና ይሸነፋሉ፡፡ እግሮቻችን በአስተማማኝ ሁኔታ እንደ ቆሙና በፍጹም እንደማንናወጥ ሊሰማን ይችላል፡፡ በመተማመን «በማን እንዳመንኩ አውቃለሁ፤ በእግዚአብሔርና በቃሉ ያለኝን እምነት ምንም ነገር ሊያናውጥ አይችልም” ልንል እንችላለን፡፡ ነገር ግን ሰይጣን በውርስና በልምድ ያገኘናቸውን የባሕሪይ መገለጫዎች እንደ መልካም አጋጣሚ በመጠቀም ዓይኖቻችን ለጉድለቶቻችንና ለፍላጎቶቻችን እንዲታወሩ እያቀደ ነው፡፡ በደህንነት መሄድ የምንችለው ድክመታችንን በመገንዘብና ሁል ጊዜ ወደ ክርስቶስ በመመልከት ብቻ ነው፡፡ The Desire of Ages, p. 382.MYPAmh 69.3

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents