Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

መልዕክት ለወጣቶች

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    የኃጢአት መገለጫዎች

    እንደ ገንዘብ ማግኛ መንገድ ተደርገው የተፃፉና የተሰራጩ ስሜትን ቀስቃሽ መጻሕፍት በወጣቶች በፍፁም ባይነበቡ ይሻል ነበር። ልብን የሚያሳምም የወንጀልና የጭካኔ ሥራዎች ትረካ በብዙዎች ላይ ለራሳቸው ታዋቂነትን ለማግኘት ክፉ ሥራዎችንም ቢሆን እንዲሰሩ የማነሣሣት የአስማት ኃይል አለው። በአንዳንድ ጥብቅ የሆኑ ታሪካዊ ጽሑፎች ውስጥ የተገለፁ ክፋቶች፣ ጭካኔዎችና የዝሙት ልምምዶች በብዙ አእምሮዎች እንደ እርሾ በማገልገል ተመሳሳይ ኃጢአቶች እንዲፈፀሙ እየመሩ ናቸው።MYPAmh 184.4

    የሰዎችን ሰይጣናዊ ልምምዶች የሚገልፁ መጻሕፍት ለክፋት እውቅና እየሰጡ ናቸው። እነዚህ አሰቃቂ ጽሑፎች እንዲኖሩ አያስፈልጉም! ማንኛውም የወቅቱን እውነት የሚያምን ሰው ለነዚህ መጻሕፍት ትዝታ ቀጣይነት የሚጫወተው ድርሻ ሊኖር አይገባም:: አእምሮ ይህንን የተበላሸ ምግብ ሲመገብና ሲቀሰቀስ አስተሳሰቦች የጎደፉና ስሜታዊ ይሆናሉ። Counsels to Teachers, Parents and Students, 133-134.MYPAmh 184.5

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents