Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

መልዕክት ለወጣቶች

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    ክፍል 9—ንባብና ሙዚቃ

    ወጣት ወንዶችና ሴቶች እውነተኛ እውቀትን የሚሰጣችሁን ስነ-ጽሁፍ አንብቡ፣ እርሱም ለቤተሰብ በሞላ ድጋፍ ይሆናል። በአንክሮ •እንዲህ በሉ:- “ለራሴ ትርፍ የማላገኝበትንና ሌሎችን ለማገልገል ገጣሚ የማያደርገኝን ሥነ-ጽሁፍ በማንበብ ውድ ጊዜያቶቼን አላባክናቸውም። ጊዜዬንና ሐሳቦቼን ለእግዚአብሔር አገልግሎት ብቃትን ለማግኘት አውላለሁ። ከንቱና ኃጢአተኛ ለሆኑ ነገሮች ዓይኖቼን እጨፍናለሁ። ጆሮዎቼ የጌታ ስለሆኑ ጠላት የሚያቀርባቸውን የተንኮል ምክንያቶችን አልሰማም። ድምፄን በማንኛውም መንገድ በመንፈስ ቅዱስ ተፅዕኖ ሥር ከማድረግ ሌላ ለማንኛውም ፈቃድ ተገዥ አላደረገውም። አካሌ የመንፈስ ቅዱስ ቤተ መቅደስ ስለሆነ የእኔነቴ እያንዳንዱ ኃይል ዋጋ ያላቸውን ነገሮች ለመሻት ይቀደሳል::” Testimonies for the Church, Vol 7, P. 64.MYPAmh 177.1

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents