Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

መልዕክት ለወጣቶች

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    ሙዚቃ ለመልካም ነገር •ኃይል

    ሙዚቃን ለመልካም ነገር ታላቅ ኃይል ማድረግ ይቻላል! ነገር ግን ከዚህ የአምልኮ ዘርፍ መጠቀም የሚገባንን ያህል አልተጠቀምንም። በአጠቃላይ ሰዎች መዝሙር የሚዘምሩት በስሜት በመነሳሳት ወይም ለተለዩ ሁኔታዎች እንዲገጥም በማድረግ ነው። በሌላ ጊዜያቶች ደግሞ የሚዘምሩ ሰዎች እንዲዘባራርቁ ይተውና ሙዚቃው በቦታው ባሉት ሰዎች አእምሮ ሊያመጣ የሚገባውን ውጤት ሳያመጣ ይቀራል። ሙዚቃ ውበት፣ ልብን መግራትና ኃይል ሊኖረው ይገባል። ድምፆች በምስጋናና በአምልኮ ዝማሬዎች ይሰሙ። ሊተገበር የሚችል ከሆነ በሙዚቃ መሣሪያ በመታገዝ ግርማ ያለው ዝማሬ ተቀባይነት ያለው ቁርባን ሆኖ ወደ እግዚአብሔር ይውጣ። Testimonies for the church, Vol. 4, P 71MYPAmh 192.2

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents