Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

መልዕክት ለወጣቶች

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    የምናነበውን መምረጥ

    ትምህርት ማለት የአካል፣ የአእምሮና የመንፈሳዊ ኃይሎችን የሕይወት ተግባራትን በተሻለ ሁኔታ ለመፈፀም ማዘጋጀት ነው። ነገሮችን የመቋቋም ኃይል፣ የአእምሮ ብርታትና ተግባር ጥቅም ላይ ባዋልናቸው ሁኔታ መጠን ሊቀንሱም ሊጨምሩም ይችላሉ። የአእምሮ ኃይሎች በትክክል እንዲያድጉ ከፈለግን አእምሮኣችን መገራት አለበት::MYPAmh 178.1

    ብዙ ወጣቶች መጽሐፍትን ለማንበብ ጉጉት አላቸው። ማግኘት የሚችሉትን ሁሉ ለማንበብ ይሻሉ። ስለሚያነቡትም ሆነ ስለሚሰሙት ጥንቃቄ ማድረግ አለባቸው። ተገቢ ባልሆነ ንባብ ምክንያት የመበላሸት ታላቅ አደጋ ውስጥ እንዳሉ መመሪያ ተሰጥቶኛል። ሰይጣን የወጣቶች አእምሮ እንዳይረጋጋ የሚያደረግበት ሺህ መንገዶች አሉት። ለአንዳፍታ እንኳን ከእግዚአብሔር ጥበቃ ውጭ መሆን አይችሉም። በጠላት ፈተናዎች እንዳይታለሉ በአእምሮዎቻቸው ውስጥ ጠባቂ ማስቀመጥ አለባቸው።MYPAmh 178.2

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents