Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

መልዕክት ለወጣቶች

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    በፍትወት ራስን ማዋረድ

    የምግብ ፍላጎታቸውንና ፍትወታቸውን ማርካትን እንደ አብይ መልካም ሥራ ማድረግ የሚፈልጉ ሰዎች በፍፁም መልካም ወይም እውነተኛ ታላቅ ሰዎች ሆነው አያውቁም፡፡ በዓለም አስተሳሰብ የፈለገውን ያህል ከፍ ያለ ቦታ ቢይዙም በእግዚአብሔር ግምት ዝቅ ያሉ፣ የተጠሉና የረከሱ ናቸው፡፡ እርኩሰታቸው በፊታቸው ላይ እንዲፃፍ ሰማይ አዟል፡፡ አስተሳሰባቸው ከምድር ምድራዊ ነው፡፡ ቃላቶቻቸው የአእምሮአቸውን ዝቅተኛነት ይገልፃሉ፡፡ ልባቸውን በእርኩሰት በመሙላት ከውስጡ የእግዚአብሔርን ምስል ፍቀዋል፡፡ የማገናዘብ ድምጽ ፀጥ ብሏል፤ የአእምሮ ሚዛን ተዛብቷል፡፡ ኦ የሰው ተፈጥሮ ምንኛ በፍትወት ዝቅ ብሏል! ፈቃድ ለሰይጣን አልፎ ሲሰጥ ሰዎች ምንኛ ወደ ጠለቀ እርኩሰትና ሞኝነት ይወርዱ ይሆን! እውነት ለአእምሮ በከንቱ አቤቱታ ታቀርባለች፣ ምክንያቱም ልበ ንፁህ ለሆኑ መርሆዎች ተቃዋሚ ሆኗልና፡፡ The Signs of the Times, December 1, 1881.MYPAmh 49.5

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents