Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

መልዕክት ለወጣቶች

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    እርካታ ያላገኙ ናፍቆቶች

    ደስታን ይሰጣሉ ለተባሉ መደሰቻዎች ያለው የማያቋርጥ ናፍቆት የነፍስን ጥልቅ ምኞት የሚገልፅ ነው። ነገር ግን ከዚህ ዓለማዊ የደስታ ምንጭ የሚጠጡ ሰዎች አሁንም ነፍሳቸው ሳትረካ እንደተጠማች ያገኙአታል። እነርሱ ተታልለዋል! ፈንጠዝያንና ደስታን አምታትተዋል! ጊዜያዊው መነቃቃት ሲያበቃ ብዙዎች ወደ ሀዘንና ተስፋ መቁረጥ ይሰምጣሉ። ውኃ መቋጠር ለማይችሉ (ለተሸነቆሩ) የዓለም ደስታ ጉድጓዶች በማለት የሕይወት ውኃ ምንጭን መተው ምን አይነት እብደት ነው! እንዴት ያለ ሞኝነት ነው! Fundamentals of Christian Education, P. 422.MYPAmh 239.6

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents