Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

መልዕክት ለወጣቶች

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    በውሆች አጠገብ ሁሉ መዝራት

    ጌታ ሕዝቦቹ በተለያየ ሚስዮናዊ የሥራ ዘርፍ እንዲሰማሩና በውሆች አጠገብ ሁሉ እንዲዘሩ እየጠራ ነው፡፡ እርሱ እንድንሰራለት ከሚፈልገው ሥራ በጎሮቤቶቻችንና በጓደኞቻችን መካከል የምንሰራው ትንሹን ክፍል ነው፡፡ ለድሆች፣ ለታመሙትና ላዘኑት ርህራሄን በማሳየት መለኮታዊ እውነት በልባቸው ቦታ እስኪያገኝ ድረስ ተጽእኖ ልናሳድር እንችላለን፡፡ የዚህ አይነት የአግልግሎት ዕድል ሳንጠቀምበት ማለፍ የለበትም፡፡ ይህ ልንሰራ የምንችለው ከፍተኛው ሚስዮናዊ ሥራ ነው፡፡ እውነትን በፍቅርና በርህራሄ ከቤት ወደ ቤት እየዞረ ማድረስ ክርስቶስ ለደቀመዛሙርቱ በመጀመሪያ ሚስዮናዊ ጉብኝታቸው ከሰጣቸው መመሪያ ጋር የሚስማማ ነው፡፡MYPAmh 143.1

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents