Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

መልዕክት ለወጣቶች

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    ክፍል 5—ለሕይወት ሥራ መዘጋጀት

    እውነተኛ ትምህርት ማለት አንዳንድ ኮርሶችን ከመውሰድ ያለፈ ነገር ነው፡፡ ሰፊ ነው፡፡ የአካል ኃይሎችንና የአእምሮ ችሎታዎችን በአንድነት ማሳደግን ያጠቃልላል፡፡ እግዚአብሔርን መውደድንና ፈርሃ - እግዚአብሔርን ያስተምራል፡፡ እውነተኛ ትምህርት የህይወት ተግባራትን በታማኝነት ለማከናወን መዘጋጀት ነው፡፡ Counsels to Teachers, Parents and Students, p.64.MYPAmh 111.1

    እውነተኛ ትምህርት የአካል ፣ የአእምሮና የሞራል ኃይሎችን እያንዳንዱን ተግባር ለመፈፀም ማዘጋጀት ነው፡፡ አካልን፣ አእምሮንና ነፍስን ለመለኮታዊ አገልግሎት ማሰልጠን ነው፡፡ — Christ’s Object Lessons, 330 MYPAmh 111.2

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents