Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

መልዕክት ለወጣቶች

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    ለሥራ መትጋት

    አራቱ ወጣት እብራውያን በባቢሎን ንጉሥ ፊት ለመቆም ትምህርት ይማሩ በነበሩበት ወቅት የእግዚአብሔርን በረከት ይጠበቅባቸው ለነበረው ከባድ ሥራ እንደምትክ አልወሰዱም ነበር። በእግዚአብሔር ፀጋ፣ የወደፊት መዳረሻቸው በራሳቸው ፈቃድና ድርጊት የሚወሰን መሆኑን ስላወቁ በትምህርታቸው ትጉህ ነበሩ። የነበራቸውን ችሎታ በሙሉ በሥራ ላይ ማዋል ነበረባቸው። በመጨረሻም የነበሩአቸውን ኃይሎች በሙሉ ጥብቅ በሆነ ሥራ ላይ በማዋል ለትምህርትና ለሥራ የተሰጡአቸውን እድሎች አሟጥጠው መጠቀም ነበረባቸው::MYPAmh 98.1

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents