Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

መልዕክት ለወጣቶች

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    ያልተሟላ ንባብ ተፅዕኖ

    የአእምሮ ሁኔታ• በከፍተኛ ደረጃ በሚመገበው ነገር የሚወሰን መሆኑን ሰይጣን ያውቃል። ወጣቶችንም ሆነ በእድሜ የበሰሉትን የታሪክ መጽሐፍትን፣ አፈ-ታሪኮችንና ሌሎች የስነ-ጽሁፍ መጽሐፍትን እንዲያነቡ ሊመራቸው ይፈልጋል። የዚህ ዓይነት ስነ-ጽሁፍ አንባቢዎች ከፊታቸው ለሚጠብቃቸው ተግባር ገጣሚ አይሆኑም። የሚኖሩት ከእውነታ የራቀ ሕይወትን ስለሆነ መጽሐፍ ቅዱስን ለመመርመርና ሰማያዊ መናን ለመመገብ ፍላጎት አይኖራቸውም። ብርታት የሚያስፈልገው አእምሮ ይደክምና ከክርስቶስ ተልእኮና ስራ ጋር ግንኙነት ያላቸውን ታላላቅ እውነቶች ማለትም አእምሮን በማነፅና አስተሳሰብን በማንቃትና ልክ ክርስቶስ እንዳሸነፈ የማሸነፍን ጠንካራ ልባዊ ፍላጎት የማቀጣጠል ኃይል ያላቸውን እውነቶች የማጥናት •ኃይል ያጣል።MYPAmh 178.3

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents