Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

መልዕክት ለወጣቶች

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    ሃይማኖት በአለባበስ ሲፈረድ

    ውድ ወጣቶች፣ እንደ ወቅቱ ፋሽን ለመልበስና ለታይታ የሚደረጉ ሐብል፣ ወርቅና ብልጭልጮችን ለማድረግ በውስጣችሁ ያለው ፍላጎት ሃይማኖታችሁንም ሆነ እናምናለን የምትሉትን እውነት ለሌሎች አይገልጽም፡፡ ትክክለኛ ግንዛቤ ያላቸው ሰዎች ውጫዊ ማንነታቸውን ለማስዋብ የምታደርጉትን ጥረት ደካማ አእምሮና ኩሩ ልብ ያላችሁ ለመሆናችሁ እንደ ማረጋገጫ አድርገው ይወስዳሉ፡፡ ወጣት እህቶቻችን ቀላል፣ ያላሸበረቀና ማስመሰል የሌለበትን አለባበስ እንዲለብሱ ይመከራሉ፡፡ ብርሃናችሁ ለሌሎች እንዲበራ ለማድረግ በአለባበሳችሁና ራሳችሁን በማስዋብ ረገድ ቀለል ያለ መንገድን ከመከተል የተሻለ ሌላ መንገድ የለም፡፡ ከዘላለማዊ ነገሮች ጋር ሲነጻጸር ለምድራዊ ነገሮች ተገቢ የሆነ ግምት እንደምትሰጡ ለሁሉም ሰዎች ማሳየት ትችላላችሁ፡፡ Testimonies for the church ,vol..3, P. 376.MYPAmh 225.5

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents