Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

መልዕክት ለወጣቶች

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    የችኮላ ጋብቻ

    ሰይጣን ልምድ የሌላቸውን ወጣቶች ወደ ጋብቻ ህብረት በጥድፊያ እንዲገቡ ለማድረግ ሁልጊዜ በትጋት ይሠራል። ዛሬ እየተፈፀሙ ባሉ ጋብቻዎች ብዙ ባንኮራባቸው መልካም ነው። ነገር ግን የጋብቻ ቅዱስነት ሲስተዋል ለዚያ ጋብቻ ዛሬም ቢሆን ሰማይ ለትክክለኛነቱ ማረጋገጫ ይሰጣል። ውጤቱም የሁለቱ ተጋቢዎች ደስታ ሲሆን እግዚአብሔርም ይከብርበታል::MYPAmh 288.1

    እውነተኛ ሐይማኖት አእምሮን የከበረ ያደርጋል፣ ፍላጎትን ያስተካክላል፣ አመለካከትን ይቀድሳል፣ አማኙን የሰማይ ንፅህናና ተፅእኖ ተካፋይ ያደርገዋል። መላእክትን ወደ አጠገቡ በማምጣት ከዓለም ተፅእኖ የበለጠ እንዲለይ ያደርጋል። Testimonies for the Church, Vol. 2, P. 252 -253.MYPAmh 288.2

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents