Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

መልዕክት ለወጣቶች

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    ለእግዚአብሔር በረከቶች መንገድ መክፈት

    እግዚአብሔር እየሞተ ባለው ቤተክርስትያንና በማይናዘዙ ጉባኤዎች መንፈሱን ማፍሰስ እንዲችል የእግዚአብሔር ሰዎች እያንዳንዱን እንቅፋት በማስወገድ መንገዱን ሲያጠሩ የማየትን ያህል ሰይጣን የሚፈራው ሌላ ነገር የለውም፡፡ ሰይጣን መንገድ ቢኖረው ኖሮ እስከ ፍፃሜ ዘመን ድረስ ትንሽም ሆነ ትልቅ መነቃቃት አይኖርም ነበር፡፡ ነገር ግን ለስልቶቹ መሀይም አይደለንም፡፡ የእርሱን ሀይል መቋቋም ይቻላል፡፡ ለእግዚአብሔር መንፈስ መንገድ ሲዘጋጅ በረከቱ ይመጣል፡፡ ሰይጣን በምድር ላይ ዝናብ እንዳይዘንብ የሰማይን መስኮቶች መዝጋት እንደማይችል ሁሉ የእግዚአብሔርም የበረከት ዝናብ በእግዚአብሔር ህዝቦች ላይ እንዳይወርድ መከልከል አይችልም፡፡ የእግዚአብሔር ህዝብ ጉባኤዎች ዝቅ ባለና በተፀፀተ ልብ በመናዘዝ ኃጢአቶቻቸውን ካስወገዱና በእምነት ተስፋዎቹን ከጠየቁ ክፉ ሰዎችና እርኩሳን መናፍስት የእግዚአብሔርን ስራ ማገድ ወይንም የእርሱን መገኘት መጋረድ አይችሉም፡፡ Review and Herald, March 22, 1887.MYPAmh 89.1

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents