Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

መልዕክት ለወጣቶች

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    የመስዋእትነት ሽልማት

    ሌሎችን ለመባረክ ጥቅም ላይ የዋለ ንብረት አፀፋውን ይመልሳል። በትክክል ስራ ላይ የዋለ ሀብት ታላቅ መልካም ተግባር ይፈጽማል:: ነፍሳት ወደ ክርስቶስ ሊመለሱበት ይችላሉ። የክርስቶስን የሕይወት ዕቅድ የሚከተል ሰው በእግዚአብሔር አደባባዮች ጌታ የደከመላቸውንና በምድር ላይ መስዋዕት የሆነላቸውን ነፍሳት ያያል። የዳኑት ለእነርሱ መዳን ምክንያት የሆኑትን ሰዎች በአመስጋኝነት መንፈስ ያስታውሷቸዋል። ነፍሳትን በማዳን ስራ ታማኝ ለነበሩ ሰዎች ሰማይ እጅግ የከበረ ይሆንላቸዋል። Christ’s Object Lessons,P.373MYPAmh 195.6

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents