Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

መልዕክት ለወጣቶች

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    በሚስዮን የሥራ መስክ

    በተግባራዊ ሕይወት በሁሉም አቅጣጫዎች መሰልጠን ወጣቶቻችን ትምህርት ቤትን ለቀው ወደ ውጭ ሀገሮች ሲሄዱ ጠቃሚ እንዲሆኑ ያደርጋቸዋል፡፡ ምግብ ለማዘጋጀት ወይም ልብስ እንዲሰፉላቸው ወይም ቤት እንዲሠሩላቸው በሌሎች ጥገኛ አይሆኑም፡፡ ሌሎችን ያልተማሩትን በተሻለ ሁኔታ እንዲሰሩ ሊያስተምሯቸው እንደሚችሉና የተሻለ ውጤ እንዲያመጡ እንደሚያደርጉአቸው ቢያሳዩ የበለጠ ተቀባነት ይኖራቸዋል፡፡ እንደዚህ ዓይነት ሚስዮናውያን በትምህርታቸው ላይ የአካል ኃይላቸውን ጠቃሚ ከሆነ ተግባራዊ የጉልበት ሥራ ጋር ስላዋሀዱ ለኑሮአቸው ጥቂት ገቢ ካለ ይበቃቸዋል፡፡ ገንዘብ ለማግኘት አሰቸጋሪ በሆኑ አካባቢዎች የዚህ ዓይነት ሰዎች በጣም ተፈላጊ ናቸው፡፡ ሚስዮናውያን እንዴት የጉልበት ሥራ ሠርቶ መኖር እንደሚቻል ማስተማር እንደሚችሉ ያሳያሉ፡፡ በሄዱበት ሁሉ በዚህ መስመር ያገኙት ነገር ሁሉ የመቆሚያ ቦታ ይሰጣቸዋል፡፡ Counsels to Teachers, Perents & Students, P.307-314.MYPAmh 118.6

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents