Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

መልዕክት ለወጣቶች

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    ክፍል 12—ልብስና ጌጣጌጥ

    የአንድ ሰው ባሕርይ በአለባበስ ሁኔታው ይፈረዳል፡፡ የተስተካከለ ምርጫና የታረመ አእምሮ የሚገለጠው ቀላልና ገጣሚ የሆነ ልብስን በመምረጥ ላይ ነው፡፡ ንጹህ የሆነ ቀላል አለባበስ ከባሕርይ ጨዋነት ጋር አንድነት ሲፈጥር ወደ ዙሪያው ሁሉ ርቆ ይሄዳል፡፡ በዚህ ቅዱስ ሁኔታ ለተከበበች ወጣት ሴት ይህ ድርጊትዋ ከሺህ አደጋዎች ጋሻ ይሆናታል፡፡ Education, p. 248.MYPAmh 223.1

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents