Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

መልዕክት ለወጣቶች

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    በየቀኑ ወደ ፊት መጓዝ

    በየቀኑ ወደፊት መጓዝ የወጣቶች ሥራ ነው፡፡ ጴጥሮስ እንዲህ አለ፡- «በእምነታችሁ ላይ ደግነትን ጨምሩ፣ በደግነት ላይ እውቀትን፣ በእውቀት ላይ መሻትን መግዛትን ፣መሻትን በመግዛት ላይ ትዕግስትን ፣ በትዕግስት ላይ እግዚአብሔርን መምሰልን፣ እግዚአብሔርን በመምሰል ላይ ወንድማዊ ፍቅርን፣ በወንድማዊ ፍቅር ላይ በጎነትን ጨምሩ፡፡ እነዚህ ነገሮች በእናንተ ውስጥ ቢኖሩና ቢበዙ ጌታችንን ኢየሱስ ክርስቶስን በማወቅ ባዶዎችና ፍሬ ቢሶች አትሆኑም፡፡»MYPAmh 36.2

    እነዚህ ተከታታይ ደረጃዎች በዓይነ ህሊና ፊት መሆንና እናንተ እንደ ጀመራችሁት ጅምር መቆጠር የለባቸውም፡፡ ነገር ግን ዓይኖቻችንን በኢየሱስ ላይ በማድረግና በእግዚአብሔር ክብር ላይ በማተኮር ወደፊት መጓዝ ትችላላችሁ፡፡ ወደ ክርስቶስ ሙሉ ሰውነት ደረጃ በአንድ ቀን መድረስ አትችሉም፡፡ በመሆኑም በየቀኑ የሚያጋጥሙአችሁን ልታሸንፉአቸው የሚገባችሁን ችግሮች ስታዩ ተስፋ መቁረጥ ውስጥ ትሰምጣላችሁ፡፡ ሊገዳደራችሁ ያለ ሰይጣን ስላለ እያንዳንዱን ሊያገኛችሁ የሚችለውን መሳሪያ በመጠቀም አእምሮአችሁን ከክርስቶስ እንድታነሱ ለመሳብ ይፈልጋል፡፡MYPAmh 36.3

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents