Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

መልዕክት ለወጣቶች

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    የመዳረሻችን መረብ

    ውድ ወጣት ጓደኞች ሆይ፣ በየቀኑ፣ በየሰዓቱ፣ በየደቂቃው የራሳችሁን መዳረሻ መረብ እየሸመናችሁ ነው፡፡ በየሰዓቱ መወርወሪያው እየተወረወረ ነው፡፡ በሚሸመነው ልብስ ክሮች ውስጥ የልብሱን ውበት የሚያጠፋ ወይም የሚያሳምር ክር እየገባ ነው፡፡ ግድ የለሽና ሰነፍ ከሆናችሁ እግዚአብሔር ብሩህና ውብ እንዲሆን ያቀደውን ህይወት ታበላሻላችሁ፡፡ የራሳችሁን ዝንባሌ ለመከተል ከመረጣችሁ ክርስቶስን የማይመስሉ ልምዶች በብረት ገመድ ያስሩአችኋል፡፡ ከክርስቶስ እየራቃችሁ ስትሄዱ ከእናንተ የተሳሳተ አቅጣጫ የተነሳ የሰማይ ክብርን በፍፁም የማይወዱ ብዙዎች የእናንተን ምሳሌ ይከተላሉ፡፡ ነገር ግን በዙሪያችሁ ያሉትን ለመርዳት ያላችሁን እያንዳንዱን መልካም አጋጣሚ እንዳያልፋችሁ በመጠቀም ራስ ወዳድነትን ለማሸነፍ ጠንካራ ጥረት ብታደርጉ ኖሮ የእናንተ ምሳሌነት ብርሃን ሌሎችን ወደ መስቀል ይመራቸዋል፡፡ The youth’s Instructor, December 5,1901.MYPAmh 140.1

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents