Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

መልዕክት ለወጣቶች

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    አለመረጋጋትና ጥርጣሬ

    አንተ እውቀት ያለህ ወጣት ነህ። ሕይወትህን በመጨረሻ ለሰማይ ገጣሚ እንዲሆን ለማድረግ ትሻለህ። ብዙ ጊዜ ራስህን በግብረገብ ኃይል ደካማ፣ የጥርጣሬ ባሪያና በአሮጌው የኃጢአት ሕይወት ልምዶችና ባህሎች ተገዥ ሆነህ በመገኘትህ ተስፋ ትቆርጣለህ። ፍላጎቶችህን የምትገልጽበት ተፈጥሮህ ለራስህ ልባዊ መሃላዎችና ምርጥ ውሳኔዎች የማይገዛ ሆኖ ታገኛለህ። ምንም ነገር እርግጠኛ መስሎ አይታይህም። የራስህ አለመረጋጋት ሊጠቅሙህ የሚችሉ ሰዎችን እውነተኛነት እንድትጠራጠር ያደርግሃል።MYPAmh 100.2

    በጥርጣሬ ውስጥ አብዝተህ በታገልክ ቁጥር የትም ቦታ ፀንተህ መቆም የምትችልበት የፀና መሬት የሌለ እስኪመስልህ ድረስ ሁሉም ነገር እርግጠኛ ያልሆነ ይመስልሃል። ተስፋዎችህ እንደ አሸዋ ገመድ ይሆኑብህና ልትተማመንባቸው የሚገቡህን ሰዎች ተግባራት በተመሳሳይ እርግጠኛ ባልሆነ ብርሃን ታያቸዋለህ።MYPAmh 100.3

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents