Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

መልዕክት ለወጣቶች

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    ልብን መመርመር

    ልብህንና ለእግዚአብሔር ያለህን የፍቅር ሁኔታ በጥንቃቄ መርምር:: የዛሬን ውድ ጊዜያቶች ራሴን ለማስደሰትና ለራሴ መዝናኛ አውያለሁን? ወይስ ሌሎችን አስደስቼበታለሁ? ብለህ ራስህን ጠይቅ:: ከእኔ ጋር ግንኙነት ያላቸው ሰዎች የበለጠ ራሳቸውን ለእግዚአብሔር ቀድሰው እንዲሰጡና ዘላለማዊ ነገሮችን እንዲያደንቁ ረድቼአቸዋለሁን? ኃይማኖቴን ወደ ቤቴ አምጥቼ የክርስቶስን ፀጋ በንግግሬና በተግባሬ ገልጫለሁን? አክብሮት ባለው መታዘዝ አምስተኛውን ትዕዛዝ በመጠበቅ ወላጆቼን አክብሬአቸዋለሁን? የሌሎችን ሸክም በማቃለል ማድረግ የምችለውን በማድረግ ትናንሽ የየእለቱን ተግባራቴን በታማኝነት ለመፈፀም በደስታ ተቀብያቸዋለሁን? ከንፈሮቼን ከክፉ ምሳሌንም ከንቱ ነገርን ከመናገር ከልክያለሁን? የዘላለም ሕይወት ማግኘት እንድችል የራሱን ውድ ሕይወት የሰጠውን አዳኜን ክርስቶስን አክብሬዋለሁን? MYPAmh 82.4

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents