Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

መልዕክት ለወጣቶች

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    የመዝናኛዎች አደጋ

    የመደሰት ፍቅር በከተማዎች የሚኖሩ ልጆችንና ወጣቶችን ከሚያጠቁ ብዙ ፈተናዎች አንዱና ምስጢራዊ ከመሆኑ የተነሣ እጅግ አደገኛ ፈተና ነው። በዓላቶች ብዙ ናቸው! ጨዋታዎችና የፈረስ ግልቢያ ውድድሮች በሺዎች የሚቆጠሩትን ሰዎች ቀልብ ይስባሉ! ደስታን የመሻት አውሎ ነፋስ ረጋ ያሉ የህይወት ተግባራትን እንዳይፈፅሙ ይስባቸዋል። በአብዛኛው አጋጣሚዎች ድሆች እጅግ ለፍተው የሚያገኙት ትንሽ ገንዘብ ለተሻለ ጠቀሜታ ሊቀመጥ ሲችል ለዚህ መዝናኛ እንዲባክን ይደረጋል።MYPAmh 256.1

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents