Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

መልዕክት ለወጣቶች

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    የእውነተኛ ፍቅር ባሕርያት

    ፍቅር ምንጩ ሰማይ የሆነ ተክል ነው። እውነተኛ ፍቅር ምክንያት የለሽ ወይም እውር አይደለም። ንፁህና ቅዱስ ነው። ነገር ግን የተፈጥሮዓዊ ልብ ስሜት ሌላ ነገር ነው። እውነተኛ ፍቅር እግዚአብሔርን በዕቅዶቹ ሁሉ የሚያስገባና ከእግዚአብሔር መንፈስ ጋር የሚስማማ ሲሆን ስሜት ደግሞ ደንዳና፣ ችኩል፣ ምክንያት የለሽ፣ ቁጥጥርን የሚቃወምና የራሱን ምርጫ ጣዖት የሚያደርግ ነው።MYPAmh 290.5

    የእግዚአብሔር ፍቅር ባለው ሰው በፀባዩ ሁሉ የእግዚአብሔር ፀጋ ይታያል። ጨዋነት፣ ራስን ዝቅ ማድረግ፣ እውነተኝነት፣ ግብረ ገብነትና ሐይማኖት ወደ ጋብቻ የሚመራውን እያንዳንዱን እርምጃ ይከተለዋል። ስለዚህ በዚህ ዓይነት ፍቅር ቁጥጥር ስር ያሉ በፀሎት ስብሰባዎችና የሐይማኖት አገልግሎቶች ፍላጎት በማጣት በእያንዳንዳቸው ግንኙነት ይመሰጣሉ።MYPAmh 290.6

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents