Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

መልዕክት ለወጣቶች

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    ፀሎት ኃይል ያመጣል

    ወደ እግዚአብሔር በመፀለይ የምናገኘው ብርታት ለዕለቱ ተግባሮቻችን ያዘጋጀናል፡፡ በየዕለቱ የሚገጥሙን ፈተናዎች ፀሎት የግድ እንዲያስፈልገን ያደርጋሉ፡፡ በእምነት በእግዚአብሔር ኃይል ከፈተናዎቹ መጠበቅ እንድንችል የአእምሮ ፍላጎቶቻችን ያለማቋረጥ በፀጥታ ፀሎት ወደ ላይ መውጣት አለባቸው፡፡ ከእግዚአብሔር ሊለዩን በተሰሉ ሁኔታዎች ዙሪያችን ሲከበብ ለእርዳታና ለጥንካሬ ያለን አቋማችን መድከም የለበትም፡፡ እንደዚህ ካልሆነ በስተቀር ትዕቢትን መስበርና ከአዳኛችን የሚያርቁንን የኃጢአት ተግባራት ማሸነፍ አንችልም፡፡ የእውነት ብርሃን ሕይወትን በመቀደስ ተቀባዩን ለማሸነፍ እየጣሩ ያሉትን የልቡን የኃጢአት ስሜቶች ለይቶ እንዲያውቅ በማድረግ በክርስቶስ ሥራ ሰይጣንን ለመቋቋም እያንዳንዱን ነርቭ እንዲያሰራና ያሉትን ኃይሎች በሙሉ ተግባር ላይ እንዲያውል አስፈላጊ ይሆናል፡፡ The Youth’s Instructor, August 18, 1898.MYPAmh 162.5

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents