Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

መልዕክት ለወጣቶች

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    መመስከር

    ከክፋት መራቅ ብቻውን በቂ አይደለም፤ ከዚህ የበለጠ ማድረግ አለባችሁ፡፡ «መልካም ማድረግን መማር አለባችሁ፡፡” በዓለም ውስጥ ክርስቶስን መወከል አለባችሁ፡፡ እንዴት የእግዚአብሔርን ሥራ መስራት እንደምትችሉ መማር የየዕለቱ ትምህርት መሆን አለበት፡፡ የእርሱ ተከታዮች «በሰዎች ሁሉ የሚታወቁና የሚነበቡ” MYPAmh 225.3

    ህያው ደብዳቤዎች መሆን አለባቸው፡፡ በምኞት ብቻ መልካም ባሕርይ ማግኘት አትችሉም፡፡ መልካም ባሕርይ የእናንተ መሆን የሚችለው ጥረት በማድረግ ነው፡፡ በዚህ አቅጣጫ ያለው ፍላጎታችሁ ልባዊ በሆነ እውነተኛ ሙከራና ትዕግሥት በተሞላበት ጥረት መገለጽ አለበት፡፡ በእድገት መሰላል ላይ በየቀኑ እርምጃዎችን በመሄድ በመጨረሻ በእርሱ በወደዳችሁ አሸናፊዎች፣ ከአሸናፊዎችም በላይ በመሆን ጫፍ ላይ ትደርሳላችሁ፡፡ The youth’s Instructor, November 5, 1896.MYPAmh 225.4

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents