Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

መልዕክት ለወጣቶች

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    ጉዳት የማያስከትሉ መዝናኛዎችን አቅርቡ

    ወጣቶች በሽምግልና እድሜ የሚታዩ ጭምትነትና እርጋታ ሊኖራቸው አይችልም! ልጅም እንደ አዛውንት ዝምተኛ ሊሆን አይችልም። ወደ ኃጢአት የሚመሩ መደሰቻዎች መወገዝ እንዳለባቸው የሚታወቅ ቢሆንም ወላጆች፣ መምህራንና አሳዳጊዎች የወጣቶቹን ግብረ ገብ የማይበክሉና የማያበላሹ ጉዳት የሌላቸውን መደሰቻዎች ማቅረብ አለባቸው። ወጣቶቹ እንደተጨቆኑ ተሰምቶአቸው ከቁጥጥራችሁ ሥር ወጥተው ወደ ሞኝነትና ወደ ጥፋት እንዲፈረጥጡ በሚያደርጉ ግትር ህጎችና ገደቦች አትሰሩአቸው። ፅኑ፣ ርህሩህና አዛኝ በሆኑ እጆች አእምሮአቸውንና ተግባራቸውን በመቆጣጠር አስተዳድሩ! ሆኖም አሁንም ለእነርሱ ከሁሉ የተሻለ መልካም እንደምታስቡላቸው እንዲገነዘቡ በጨዋነት፣ በጥበብና በፍቅር አድርጉት:: Counsels to Teacher, Parents and Students, P. 335.MYPAmh 245.1

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents