Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

መልዕክት ለወጣቶች

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    ከፍታዎቹን መውጣት

    ፍፁም የሆነ የክርስቲያን ባህሪይን በመመስረት ረገድ ትክክል በሆነ ስራ መቀጠል በጣም አስፈላጊ ነው፡፡ በወጣቶቻችን አእምሮ ባህርይን በመገንባት ስራ ትጋትና ጥረት አስፈለጊ መሆናቸውን ማስቀመጥ እፈልጋለሁ፡፡ ወጣቶች ከፍ ወዳለው ሰውነት ደረጃ እንዲደርሱ ከልጅነት እድሜያቸው ጀምሮ በባህርያቸው ውስጥ ክርስቲያናዊ መርሆዎችን መሸመን በጣም አስፈላጊ ነው፡፡ ሁል ጊዜ በዓይኖቻቸው ፊት በዋጋ መገዛታቸውንና እግዚአብሔርን በራሱ በሆኑት በአካላቸውና በመንፈሳቸው ማክበር እንዳለባቸው ማስቀመጥ አለባቸው፡፡MYPAmh 36.1

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents