Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

መልዕክት ለወጣቶች

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    እውነተኛ ማጌጥ

    በየቦታው የሚያዋርድ አይነት ብክነት እየታየ ነው። ነፍሳትም ለአለባበስና ለታይታ ካላቸው ፍቅር የተነሣ ወደ ጥፋት እየሄዱ ናቸው። ሕይወታቸውን ለፋሽን ከሰውት ሰዎች መካከል ከአሥር ውስጥ የዘጠኞቹ ሕይወት ህያው ውሸት ነው:: ያልሆኑትን ሆነው መታየት ስለሚፈልጉ ማታለልና ማጭበርበር የየዕለቱ ተግባራቸው ነው።MYPAmh 233.1

    የነፍስ ክቡርነት፣ ጨዋነትና ልግስና ለክፉ ነገሮች ያለውን ፍላጎት ለማሟላት ተቀይሯል። የዓለምን ፋሽን ለመከተል የሚያስችል ገቢ እንዲኖራቸው በማለት በሺዎች የሚቆጠሩ መልካም ባህሪያቸውን ሽጠዋል። ለእነዚህ ለሚለዋወጡ የዓለም ፋሽኖች ያለው ክብደት ቀላልና ተራ የሆነ አለባበስን በመደገፍ በቤተክርስቲያን ውስጥ ተሃድሶ የሚያመጣ ሰራዊት እንደሚያስፈልግ ያሳያል። ሰይጣን ሁልጊዜ ጊዜ፣ ገንዘብና ጤና መስዋዕት ካልተደረጉ በስተቀር ለመከተል የማይቻሉ ፋሽኖችን እየፈለሰፈ ነው።MYPAmh 233.2

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents