Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

መልዕክት ለወጣቶች

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    መጽሐፍ ቅዱስ እንደ አሰተማሪ

    ቅዱሳት መጽሐፍት በአስተማሪነታቸው ተወዳዳሪ የላቸውም:: ሰዎች በእጃቸው ካላቸው ታሪክ ሁሉ መጽሐፍ ቅዱስ እጅግ ጥንታዊና ሁሉን የሚያጠቃልል ታሪክ ነው። ከዘላለማዊ የእውነት ምንጭ አዲስ ሆኖ ነው የመጣው። በዘመናት ሁሉ መለኮታዊ እጅ ንፅህናውን ጠብቆ አቆይቷል። ሰብዓዊ ምርምር ሊደርስበት በከንቱ እየጣረ ያለውን እጅግ ሩቅ የሆነውን ያለፈውን ነገር ያበራል። የምድርን መሰረት የጣለውንና ሰማያትን የዘረጋውን ኃይል ማየት የምንችለው በእግዚአብሔር ቃል ብቻ ነው። በሰዎች ትዕቢትና የተሳሳተ ግንዛቤ ያልተበከለ የሰብዓዊ ዘር ታሪክ የሚገኘው እዚህ ብቻ ነው።MYPAmh 173.1

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents