Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

መልዕክት ለወጣቶች

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    እምነትና ተግባር

    እምነት ስሜት አይደለም:: እምነት ተስፋ ስለምናደርገው ነገር የሚያስረግጥ የማናየውንም ነገር የሚያስረዳ ነው። ከራስ ወዳድነት ምንም ያልተሻለ የኃይማኖት መልክ አለ። ዓለማዊ ደስታ ያስደስተዋል። የክርስቶስን ኃይማኖት በማሰላሰል የረካና ስለሚያድን ኃይሉ ምንም የማያውቅ ነው። ይህንን ኃይማኖት የያዙ ሰዎች ኢየሱስን ስለማያውቁት ኃጢአትን አቅልለው ያዩታል። በዚህ ሁኔታ እያሉ ተግባርንም እጅግ አቅልለው ይገምቱታል። ነገር ግን ተግባርን በታማኝነት መፈፀም ለእግዚአብሔር ባሕሪይ ትክክለኛ ግምት ከመስጠት ጋር እጅ ለእጅ ተያይዞ ይሄዳል። Review and Herald, February 28,1907.MYPAmh 72.4

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents