Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

መልዕክት ለወጣቶች

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    በየእለቱ በእግዚአብሔር መደገፍ

    ጧት ከመኝታህ ስትነሳ ረዳት የለሽነትህና ከእግዚአብሔር ብርታት እንደሚያስፈልግህ ይሰማሃልን? እናም ለሰማዩ አባትህ ከልብህ ሆነህ በትህትና ፍላጎትህን ታሳውቃለህን? እንደዚህ ከሆነ መላእክት ፀሎትህን በአጽንኦት ይመለከቱታል፡፡ እነዚህ ፀሎቶች ከማያስመስሉ ከንፈሮች ከሆነ ባለማወቅ ስህተት የመሥራት አደጋ ውስጥ ስትሆንና ሌሎችን ስህተት እንዲሰሩ የሚያደርግ ተጽእኖ እያሳደርክባቸው ቢሆን ጠባቂ መልአክህ በተሸለ አቅጣጫ በማደፋፈር ፣ ላንተ ቃላቶችህን በመምረጥና በድርጊትህ ላይ ተጽእኖ በማሳደር ከጎንህ ይሆናል፡፡MYPAmh 63.3

    በአደጋ ውስጥ መሆንህ የማይሰማህ ከሆነና ፈተናን ለመቋቋም እርዳታና ብርታት እንዲሰጥህ የማትፀልይ ከሆንክ ወደ ስህተት ልትመራ እንደምትችል እርግጠኛ ሁን፡፡ ተግባርህን ችላ ማለትህ በሰማይ ባለው በእግዚአብሔር መጽሐፍ ይፃፋል፤ በፈተናው ቀን ተመዝነህ ቀለህ ትገኛለህ፡፡ Testimonies for the church, vol.3,p 363 — 364.MYPAmh 63.4

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents