Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

መልዕክት ለወጣቶች

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    ራስን የመቆጣጠር አስፈላጊነት

    ባልና አባት የሆነ ሰው በተፈጥሮ ውስጥ ያለው እንስሳ ህሊናንና ግብረ ገብን እንዲቆጣጠር (እንዲገዛ) በመፍቀዱ ምክንያት ብዙ ቤተሰቦች እጅግ ደስታ በራቀው ሁኔታ ውስጥ ይኖራሉ። ከዚህ የተነሣ ብዙ ጊዜ የድካምና ተስፋ የመቁረጥ ስሜቶች የሚታዩ ቢሆንም ለዚህ አስተዋፅም ያደረገው የራሳቸው የተሳሳተ ድርጊት መሆኑን አይገነዘቡም። ለሰብአዊ ዘር ጥቅምና ለእግዚአብሔር ፍፁም አገልግሎትን ለመስጠት እንድንችል መንፈሳችንን ንፁህና አካላችንን ጤናማ አድርገን ለእግዚአብሔር የማቆየት ግዴታ አለብን። Testimonies for the Church, Vol. 2, P. 380 -381.MYPAmh 293.5

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents