Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

መልዕክት ለወጣቶች

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    የበዓል ቀናት ሥጦታዎች

    የዓመት በዓላት እየተቃረቡ ናቸው። ይህንን በተመለከተ በየዓመቱ ለሚያስፈልጋቸው ሰዎች ሥጦታዎችን በመስጠት ምን ያህል ገንዘብ ወጪ እንደሚሆን ከግንዛቤ ውስጥ ማስገባት መልካም ነው። በባህል ውስጥ ያሉ ልማዶች እጅግ ጠንካራ ከመሆናቸው የተነሣ በእነዚህ የበዓል ጊዜያቶች ለጓደኞቻችን ስጦታዎችን መከልከል እነርሱን ችላ ማለት ይመስላል። ነገር ግን ርህሩህ ሰማያዊ ለጋሽ አምላካችን ከነዚህ ምድራዊ ጓደኞቻቸን እጅግ አስበልጦ እንደሚፈልግብን ማስታወስ አለብን። ቀጥለው በሚመጡ የዓመት በዓል ጊዜያቶች ሥጦታዎቻችንን ለእግዚአብሔር አንሰጥምን? በዚህ ሥራ ህፃናትም መሳተፍ ይችላሉ። ለሚያስፈልጋቸው ድሆች አልባሳትና ጠቃሚ የሆኑ ቁሳቁሶች ሊሰጡ ይችላሉ። በዚህ ሁኔታ ለጌታ ሥራ ሊሰራ ይችላል።MYPAmh 201.1

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents