Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

መልዕክት ለወጣቶች

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    ከማያምኑ ጋር መተጫጨት

    ውድ እህት፦ ከአንቺ ጋር በእምነት አንድ ካልሆነ ሰው ጋር ጋብቻ ለመፈፀም ሀሳብ እንዳለሽ አውቄያለሁ። ይህንን እጅግ አስፈላጊ የሆነ ጉዳይ በጥንቃቄ አመዛዝነሽ እንዳላየሽ ይሰማኛል። በወደፊት ሕይወትሽ በሙሉ ተፅዕኖ ሊያሳድር የሚችል እርምጃን ከመውሰድሽ በፊት ጉዳዩን በጥንቃቄና በፀሎት ሆነሽ እንደገና እንድታስቢበት አደፋፍርሻለሁ:: ይህ አዲስ ግንኙት የእውነተኛ ደስታ ምንጭ መሆን ይችላልን? ለክርስትና ሕይወትሽ አጋዥ ይሆንልሻልን? እግዚአብሔርን የሚያስደሰት መሆን ይችላልን? አንቺ ትተሽ የምታልፊው ምሳሌ ሌሎች ያለ አንዳች አደጋ ሊከተሉት የሚችሉት ምሳሌ መሆን ይችላልን?MYPAmh 279.1

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents