Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

መልዕክት ለወጣቶች

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    ለከበረ አስተሳሰብ ገጣሚ ያልሆነ አእምሮ

    አንብባችኋቸው የነበሩ መጻሕፍት በሰይጣን ምኩራብ በተሰሩ መላምቶች የሰዎችን አእምሮ የጥንቆላ ትምህርት ተገዥ ለማድረግ በሰይጣን ወኪሎች የተዘጋጁና ክፉውን በሰይጣናዊ ክብሩ እንዴት ልታገለግሉት እንደምትችሉ ለማሳየት የታለሙ ናቸው። ትክክል ባልሆኑ ጥርጣሬዎች የሰዎች አእምሮ እንዳይረጋጋ ለማድረግ ተሰልተው የተዘጋጁ ትክክለኛ ዝንባሌ የሌላቸው መጻሕፍት ምንኛ በርካታ ናቸው! በነዚህ መጻሕፍት ላይ ሰይጣን መርዘኛ እስትንፋሱን እፍ ያለባቸው ስለሆኑ እነርሱን የሚያነበውን ነፍስ ገዳይ የሆነ መንፈሳዊ ወባ ያጠቃዋል። MYPAmh 180.5

    አእምሮን በግምትና በሞኝነት በመሙላት ለእውነትና ለጽድቅ ቃላት ጥላቻን የሚፈጥሩ የልብ ወለድ መጽሐፍት በዓለም ውስጥ ምንኛ የበዙ ናቸው! ከዚህም የተነሳ እናንተ ወደ እግዚአብሔር ገነት ልትመሩበት የምትችሉትን መጽሐፍ በትግስት፣MYPAmh 181.1

    ጊዜን በመውሰድና በሙሉ አስተሳሰብ ለመመርመር አአምሮችሁ ገጣሚ እንዳይሆን ያደርጋሉ። የዚህ ዓለም ሀብት የሰማይን የይለፍ መታወቂያ (ፓስፖርት) ሊገዛልን የሚችል ይመስል ምድራዊ ሀብትን ስለ ማግኘት ብዙ ነገር ተጽፏል። ሕይወታቸውን ወደ ተሻለው አገር በሚወስደው መንገድ ላይ አንዲት የብርሃን ጨረርን እንኳን የማያሳርፍ የሰዎች የድፍረትና ፍትሃዊ ያልሆኑ ስኬታቸው ምንኛ ብዙ የታሪክ መጽሐፍ ተጽፎበታል!MYPAmh 181.2

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents