Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

መልዕክት ለወጣቶች

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    ለከፍተኛ አገልግሎት መሰልጠን

    እውቀታችንን ለሌሎች የመጋራትን አላማ በፊታችን አድርገን ልንደርስበት የምንችለውን እውቀት ሁሉ እንድናገኝ ጌታ ይሻል፡፡ ለእግዚአብሔር ለመስራትም ሆነ ለመናገር መቼ ወይንም የት እንደሚጠራ ማወቅ የሚችል ማንም የለም፡፡ ሰዎችን እንዴት መጠቀም እንደሚችል የሚያወቅ ሰማያዊ አባቻችን ብቻ ነው፡፡ ደካማ እምነታችን ለይቶ ለማወቅ የማይችላቸው አጋጣሚዎች በፊታችን ናቸው፡፡ አስፈላጊ ሆኖ ከተገኘ የእግዚአብሔርን ስም ለማስከበር የቃሉን እውነቶች እጅግ ከፍተኛ በሆኑ ምድራዊ ባለስልጣናት ፊት እንኳን ለማቅረብ አእምሮአችንን ማሰልጠን አለብን፡፡ ለእግዚአብሔር ለመስራት አእምሮአችንን በትምህርት ብቁ የማድረግ አንዲት አጋጣሚ እንኳን እንድታመልጠን መፍቀድ የለብንም፡፡MYPAmh 114.3

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents