Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

መልዕክት ለወጣቶች

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    በቁጠባ ላይ የተሰጡ ትምህርቶች

    ወጣቶች የቁጠባንና እራስን የመካድን ትምህርቶች በመማር የእግዚአብሔርን ስራ ለመርዳት ስላላቸው መልካም እድል ብዙ ሊባል ይችላል። ብዙዎች መደሰት እንዳለባቸው ስለሚያስቡ ያንን እንዲያደርጉት የተሰጣቸውን ገቢ በሙሉ ለራሳቸው መጠቀምን ይለማመዱታል። በዚህ ረገድ የተሻለ ነገር እንድንሰራ ጌታ ይጠብቅብናል።MYPAmh 194.1

    ለመብላት፣ ለመጠጣትና ለመልበስ በቂ በሆነ ነገር ብቻ ረክተን ስንቀመጥ በራሳችን ላይ ኃጢአትን እየሰራን ነን። እግዚአብሔር ከዚህ ከፍ ያለ ነገር በፊታችን አለው። የራስ ወዳድነት ፍላጎቶቻችንን ለመጣል ፈቀደኞች ስንሆንና የልብንና የአእምሮን ኃይሎች ለእግዚአብሔር ስራ ስንሰጥ ሰማያዊ ወኪሎች ከእኛ ጋር በመተባበር ለሰብዓዊ ዘር በረከት እንድንሆን ያደርጉናል።MYPAmh 194.2

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents