Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

መልዕክት ለወጣቶች

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    የድል መንሳት ዋጋ

    በክፉና በመልካም መካከል ያለው ጦርነት አዳኙ በምድር ላይ ከኖረበት ጊዜ ይልቅ አሁን ጥንካሬው አልቀነሰም፡፡ የሰማይ መንገድም ያኔ ከነበረው በተሻለ ሁኔታ የተስተካከለ አይደለም፡፡ ኃጢአቶቻችን በሙሉ መወገድ አለባቸው፡፡ መንፈሳዊ እድገትን የሚከለክል እያንዳንዱ ማራኪ ፍላጎት ከሕይወታችን መቆረጥ አለበት:: የሚያሰናክለን ከሆነ የቀኝ እጃችን ወይም የቀኝ ዓይናችን መሰዋት አለበት:: የራሳችንን ጥበብ ትተን የእግዚአብሔርን መንግስት እንደ ትንሽ ህጻን ለመቀበል ፈቃደኛ ነን ወይ? ከራስ ፅድቃችን ለመለየት ፈቃደኛ ነን ወይ? የሰዎችን ድጋፍ መስዋዕት ለማድረግ ዝግጁ ነን ወይ? የዘላለም ህይወት ሽልማት ገደብ የለሽ ዋጋ ያለው ነው፡፡ የመንፈስ ቅዱስን እርዳታ ለመቀበል፣ አብሮ ለመሥራት፣ ጥረት ለማድረግና ወደፊት ልናገኘው ከምንጠብቀው ዋጋ ጋር የሚመጣጠን መስዋዕትነት ለመክፈል ፈቃደኛ ነን ወይ? Review and Herald, Feb 10, 1903.MYPAmh 43.1

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents