Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

መልዕክት ለወጣቶች

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    የተመረጡ ወኪሎች

    የእርሱን ታማኝነት መመስከራችን ክርስቶስን ለዓለም ለማሳየት የሰማይ ምርጥ ዘዴ ነው፡፡ ፀጋውን በጥንቱ ቅዱሳን እንደተገለፀ አምነን መቀበል አለብን፡፡ ነገር ግን ከሁሉም የበለጠ ውጤታማ ዘዴ የራሳችን ልምምድ ምስክርነት ነው፡፡ ለእግዚአብሔር ምስክሮች መሆን የምንችለው የመለኮታዊውን ኃይል ስራ በህይወታችን ስንገልፅ ነው፡፡ እያንዳንዱ ግለሰብ ከሌሎች የተለየ ሕይወት እንዳለው ሁሉ የሕይወት ልምምዱም እንዲዚሁ ልዩ ነው፡፡ እግዚአብሔር የሚሻው ምስጋናችን የልዩነታችንን ምልክት እንደያዘ ወደርሱ እንዲወጣ ነው፡፡ Ministry of Healing, P.100.MYPAmh 35.5

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents