Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

መልዕክት ለወጣቶች

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    አክብሮት

    ውድ ወጣት ጓደኞቼ ሆይ፣ በምድር ላይ እግዚአብሔርን የማክበር እድል አለላችሁ። ይህን ለማድረግ ደግሞ አእምሮአችሁን ጥልቀት ከሌለው ነገር እና ከንቱና ከማይጠቅሙ ነገሮች ዘላለማዊ ዋጋ ወዳላቸው ነገሮች መምራት አለባችሁ።MYPAmh 174.1

    ሁሉም በተለየ ሁኔታ ለአዳኙ ትዕዛዝ ጆሮአቸውን መስጠት ባለባቸው ዘመን ውስጥ እየኖርን ነን። “ወደ ፈተና እንዳትገቡ ትጉና ፀልዩ።” ከፈተናዎቻችሁ አንዱ ለእግዚአብሔር አክብሮት አለመስጠት ነው። እግዚአብሔር ታላቅና ቅዱስ ነው። ትሁት ለሆነው አማኝ ነፍስ የእግዚአብሔር ሕዝብ አምላኩን የሚያመልክበት በምድር ያለው የእግዚአብሔር ቤት እንደ ሰማይ በር ነው። የምስጋና ዝማሬና በእግዚአብሔር አገልጋይ የሚነገሩ ቃላት የእግዚአብሔርን ሕዝብ በላይ ላለው ቤተክርስቲያን፣ እርኩስና ያልተቀደሰ ሊገባ ለማይችልበት ከፍ ላለ አምልኮ የሚያዘጋጁ መሳሪያዎች ናቸው።MYPAmh 174.2

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents