Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

መልዕክት ለወጣቶች

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    ለእናቱ ያለው እንክብካቤ ማነፃፀሪያ

    እውነተኛ ፍቅር እንክብካቤ የሚያሻው ተክል ነው። ለወደፊት ሰላማዊና ደስተኛ ህብረት እንዲኖራትና ሐዘንና ሥቃይን ማምለጥ የምትፈልግ ሴት ፍቅርን ከመስጠቷ በፊት እነዚህን ጥያቄዎች ትጠይቅ። ፍቅረኛዬ እናት አለችውን? እሷ ያሳደረችበት አሻራ ምንድነው? ለሷ ያለውን ግዴታ ይረዳልን? የሷ ፍላጎትና ደስታ ይገደዋልን? እናቱን የማይወድና የማያከብር ከሆነ ለሚስቱስ አክብሮት፣ ፍቅር፣ ትህትናና ትኩረት ይሰጣልን? በስህተቶቼ ይታገሠኛል ወይስ ወቃሽ፣ የሚያጎላና አምባገነን ይሆናል? እውነተኛ ፍቅር ብዙ ስህተቶችን ያልፋል። ፍቅር በእነዚህ ስህተቶች ላይ አያተኩርባቸውም::MYPAmh 284.3

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents