Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

መልዕክት ለወጣቶች

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    የተለየ ጥረት አስፈላጊ ነው

    ማንኛውም ዕቃ እንዳይሰበር ግን ማዕበሉንና ወጀቡን በመቋቋም መጨረሻ በሰላማዊ የፀጥታ ሥፍራ መልህቁን እንዲጥል በትጋትና በፀሎት መጠቀም የምንችል ከሆነ እግዚአብሔር መንገዶችን አዘጋጅቷል። ነገር ግን እነዚህን መንገዶችና ዕድሎች የማንጠቀም ከሆነ እግዚአብሔር ማናችንንም ለማዳን ተዓምር አይሰራም፣ በመሆኑም ይጎዳና ሰይጣን እንደጠፋ እኛም እንጠፋለን።MYPAmh 102.1

    እነዚያን ክፉን የሚንከባከቡትንና ኃጢአትን የሚለማመዱትን ደካማ ነፍሳት ለማዳን እግዚአብሔር ተዓምር ይሠራል ብለህ አታስብ። ወይንም በሕይወታቸው አንድ መለኮታዊ አካል በማምጣት ከራሳቸው ለይቶ ያለ አንዳች ልዩ ትጥረት፣ ያለ አንዳች ልዩ ጦርነት፣ ያለ አንዳች ራስን መስቀል፣ ሲነፃፀር ቀላል ሥራ ወደሚሆንበት ከፍ ወዳለው ክበብ ያነሳቸዋል ብለህ አታስብ:: ምክንያቱም ይህ እንዲደረግላቸው በማለት በሰይጣን መንገድ የሚቆዩ ከክፉ አድራጊዎች ጋር ይጠፋሉ። ፈውስ በሌለው ሁኔታ በድንገት ይጠፋሉ። Testimonies to Ministers P. 453.MYPAmh 102.2

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents