Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

መልዕክት ለወጣቶች

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    ማስተማር

    ወጣቶችን ለማስተማርና አእምሮአቸውን ለመቅረጽ እንዲሁም በቤተ ክርስቲያናችን ትምህርት ቤቶች መሰራት ያለባቸውን ባለ ብዙ ዘርፍ ሥራዎች በተሳከ ሁኔታ ለመሥራት ሰዎች ሊያገኙአቸው ከሚችሉአቸው መክሊቶች እጅግ የተሻሉቱ ይፈለጋሉ፡፡MYPAmh 145.4

    መምህራን ያስፈልጋሉ፡፡ በተለይ ለልጆች ረጋ ያሉና ርህሩህ የሆኑ፣ የእነርሱ እርዳታ እጅግ ለሚያስፈልጋቸው ልጆች ትዕግሥትንና ፍቅርን የሚያሳዩ መምህራን ያስፈልጋሉ፡፡ የቤተ ክርስቲያናችን ትምህርት ቤቶች ከፍ ያለ የግብረገብ ብቃት ያላቸውና ሊታመኑ የሚችሉ መምህራን ያስፈልጉአቸዋል፡፡ በእምነታቸው ደህና የሆኑና ችሎታና ትዕግሥት ያላቸው፣ ከእግዚአብሔር ጋር አብረው የሚጓዙና ክፉ ነገር ካለበት ቦታ ሁሉ ራሳቸውን የሚያርቁ መምህራን ይፈለጋሉ፡፡ Testimonies for the Church, vol.6, p. 200-201.MYPAmh 145.5

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents