Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

መልዕክት ለወጣቶች

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    ክፍል 1—እግዚአብሔር ለወጣቶች ያለው ዓላማ

    ሥራው በሁሉም ዘርፍ ወደ ፊት እንዲቀጥል እግዚአብሔር የወጣትነት ብርታትን፣ ቅንአትንና ድፍረትን ይፈልጋል:: ሥራው ወደ ፊት እንዲቀጥል እንዲረዱ ወጣቶችን መርጦአቸዋል:: በጠራ አእምሮ ማቀድና በደፋር እጆች መስራት ትኩስና ያልደከመ ጉልበት ይሻል:: ወጣት ወንዶችና ሴቶች ያላቸውን ኃይል ሥራ ላይ በማዋል በተስተካከለ አስተሳሰብና ብርቱ ተግባር ለእርሱ ክብርና ለመሰሎቻቸው ደህንነትን ለማስገኘት የወጣትነት ብርታታቸውን ለእግዚአብሔር እንዲሰጡ ተጋብዘዋል:: Gospel Workers pp. 67.MYPAmh 21.1

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents