Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

መልዕክት ለወጣቶች

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    የአስተሳሰብ ልምዳችንን መቀየር

    በራሳቸው በኩል ልባዊ ጥረትን ሳያደርጉ የእግዚአብሔርን የፍቅር ዋስትና እናገኛለን ብለው ማናቸውም አያስቡ። አእምሮ በምድራዊ ጉዳዮች ላይ ብቻ ለረጅም ጊዜ እንዲቆይ ሲደረግ የአስተሳሰብ ልምድን መቀየር ከባድ ነገር ይሆናል:: ዓይን የሚያየውና ጆሮ የሚሰማው ብዙ ጊዜ ትኩረትን ይስባል፤ ፍላጎትንም ይመስጣል።MYPAmh 76.3

    ነገር ግን ወደ እግዚአብሔር ከተማ የምንገባና ኢየሱስን በክብሩ የምናይ ከሆነ አሁን እርሱን እዚሁ በእምነት ዓይን መመልከትን መለማመድ አለብን። የኢየሱስ ቃላትና ባሕሪዩ አብዛኛውን ጊዜ የአስተሳሰባችንና የንግግራችን ርዕስ መሆን አለበት። በየዕለቱ የተወሰነ ሰዓት በተለየ ሁኔታ በእነዚህ ቅዱስ ዓለማዎች ላይ በፀሎት ለተሞላ ማሰላሰል መሰጠት አለበት።MYPAmh 76.4

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents